Back to All Events

ለአማርኛ ተናጋሪዎች የተዘጋጀ ለጀማሪዎች የስዕል ትምህርት። // Beginning Drawing class for Amharic speakers

ለአማርኛ ተናጋሪዎች የተዘጋጀ ለጀማሪዎች የስዕል ትምህርት። 
ኦክቶበር 5፣ 12፣ 19 ና 26  (ቅዳሜ ከቀኑ 1 እስከ 3 ስዓት)  
ክፍያ፡ $150
ሲሆን፣ ስኮላርሺፕ ይኖራል። 
ይመዝገቡ

መሰረታዊ የስዕል እውቀትን የመማር ፍላጎትና ምኞት አሎት? ከፈለጉ፣ የድሮዊንግ ንድፍ ፣ የብርሃን እና ጥላ አሰራርን፣ የጂኦሜትሪ ቅርጾችን በማዋቀር የስዕል አሰራር ዘዴዎችን እና ሌሎችንም ስልቶች ለመማር ይችላሉ። ከትንሽ ወይም ምንም የስዕል ልምድ ለሌላቸው የተመቻቸ ክፍል ነው። 
ትምህርቱም በአማርኛም ቢሆን፣ የእንገሊዘኛ ተናጋሪዎችም መሳተፍ የችላሉ።

በአርቲስት ተክለሃይማኖት ገ/ሚካኤል በአዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ ስነ ጥበብ እና ዲዛይን ት/ ቤት ምሩቅ እና ከ5 ዓመት በላይ የማስተማር ልምድ ያለው።

ጥያቄ ካሎት በ ኢሜል info@rhizomedc.org ማቅረብ ይችላሉ

Beginning Drawing class for Amharic speakers 
October 5, 12, 19, 26 (Saturdays 1:00-3:00) 
Fee: $150 for the series
Scholarships available
REGISTER

Have you always wanted to learn the basics of drawing in pencil and ink? This class will cover the basics of freehand drawing, geometric form, light and shadow, and gradation. It is a perfect class for those with little to no drawing experience. While the class will be taught in Amharic, English speakers are welcome to join.

Teklehaimanot Gebremichael is an artist and graduate of Addis Ababa School of Art and Design. He loves painting and drawing realistic art.

Questions? Please email info@rhizomedc.org

Earlier Event: October 5
Puppet Lab